የቦኤዝ እርሻ ሚዲያ Ye boeaz Ersha

🙏 እንኳን ወደ ቦኤዝ እርሻ ሚዲያ ቻናሌ በደህና መጡ በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ መንፈሳዊ መዝሙሮች፣ የምስጋና እና የአምልኮ መዝሙሮች እንዲሁም ልብን የሚያሳድጉ መንፈሳዊ ስራዎችን ታገኛላችሁ። ዓላማችን በመዝሙር እግዚአብሔርን ማክበር፣ ሰዎችን ማጽናናት እና መንፈሳዊ መልእክት ማድረስ ነው። 🔔 አዲስ መዝሙሮችን እንዲሁም ከዚህ ቀደም የተሰሩ የcover ዝማሬዎችን፣ መንፈሳዊ ቪዲዮዎችን ለማግ…